አጠቃላይOverview
በኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ታዳጊዎችና ወጣቶች ያልታቀደ እርግዝና ይገጥማቸዋል። ነገር ግን ስለ ፅንስ ማቋረጥ ግልጽ፣ ትክክለኛ እና የሚታመን መረጃ ማግኘት ለብዙ ወጣቶች አሁንም አስቸጋሪ ነው።In Ethiopia, many adolescents and young people experience unintended pregnancies. However, access to clear, accurate, and trusted information about abortion remains limited, despite it being common, particularly in urban areas.
ወጣቶች የስነ ትዋልዶ አገልግሎቶችን ሲፈልጉ ብዙ እንቅፋቶችን ይጋፈጣሉ። እነዚህ የማህበራዊ ስቲግማ፣ የተሳሳተ መረጃ፣ የፍርድ መፍራት ናቸው።Young people often face barriers when seeking sexual and reproductive health services. These include stigma, misinformation, and fear of judgment.
25%–35%
የኢትዮጵያ የእናቶች ሞቶች ከደህንነት የሌለው ፅንስ ማቋረጥ ጋር ይያያዛሉ። ይህ ቁጥር ከዓለም አቀፍ አማካይ በጣም ከፍተኛ ነው።of maternal deaths in Ethiopia are linked to unsafe abortion, far higher than the global average.
ደህንነቱ የተጠበቀ ፅንስ ምንድን ነው?What is safe abortion?
ደህንነቱ የተጠበቀ ፅንስ ማቋረጥ የሰውን ጤናና ህይወት በሚጠብቅ መንገድ እርግዝናን ለማቋረጥ የሚደረግ ህክምናዊ ሂደት ነው። ፅንስ ማቋረጥ በተፈቀዱ ህክምናዊ ዘዴዎች ሲደረግ እጅግ ደህንነቱ የተጠበቀ ነው።Safe abortion is a medical procedure used to end a pregnancy in a way that protects a person health and life. When abortion is provided using approved medical methods, at the correct stage of pregnancy, and with proper medical guidance, it is very safe.
ዓይነቶችTypes of safe abortion
ፅንስን በመድሃኒት ማቋረጥMedication abortion WHO ባፀደቃቸው መድሃኒቶች ቀደምት እርግዝናን ደህንነቱ በተጠበቀ መንገድ ለማቋረጥ ይጠቀማሉ። ሕክምናዊ ቀዶ ጥገና አይፈልግም። ሚፌፕሪስቶን እና ሚሶፕሮስቶል ናቸው ጥቅም ላይ የሚውሉ።Uses WHO approved medicines to safely end an early pregnancy. Does not involve surgery. The medicines used are mifepristone and misoprostol.
መሳሪያ በመጠቀም የሚደረግ ፅንስ ማቋረጥProcedural abortion በሰለጠነ የጤና ባለሙያ፣ በጤና ተቋም ውስጥ ይከናወናል። ምክር፣ የህመም ማስታገሻ እና ክትትልን ያካትታል።Performed by a trained health professional in a health facility. Includes counselling, pain management, and after care support.
ፅንስ ማቋረጥ ደህንነቱ ተጠብቋል?Is abortion safe?
ፅንስ ማቋረጥ በትክክለኛ መንገድ፣ በተፈቀዱ ዘዴዎች እና በተገቢ የእርግዝና ደረጃ ላይ ሲፈፀም እጅግ ደህንነቱ የተጠበቀ ነው።Abortion is very safe when provided using approved medical methods, at the correct stage of pregnancy, and with accurate medical guidance.
ፅንስ ማቋረጥ ደህንነቱ የሌለው የሚሆነው፦Abortion becomes unsafe when:
ህክምናዊ ያልሆኑ ወይም ባህላዊ ዘዴዎች ሲጠቀሙNon medical or traditional methods are used
ትክክለኛ ያልሆነ መድሃኒት ወይም መጠን ሲወሰድIncorrect medicines or doses are taken
ሂደቱ ያልሰለጠኑ ሰዎች ሲፈፅሙትThe procedure is done by untrained individuals
ችግር ከጀመረ በኋላ ህክምና ዘግይቶ ሲፈለግMedical care is delayed after complications begin
የተሳሳቱ እምነቶችና እውነታዎችMyths and facts
ውሸትMyth
ፅንስ ማቋረጥ መውለድን ያበላሻልAbortion causes infertility.
እውነትFact
ደህንነቱ የተጠበቀ ፅንስ ማቋረጥ የወደፊት መውለድን አያጎዳSafe abortion does not affect future fertility.
ውሸትMyth
ፅንስ ማቋረጥ ሁልጊዜ አደገኛ ነውAbortion is always dangerous.
እውነትFact
አደገኛው ደህንነት የሌለው ፅንስ ማቋረጥ ነውUnsafe abortion is dangerous, but safe abortion is very safe when provided correctly.
ውሸትMyth
ወጣቶች ፅንስ ማቋረጥ ማግኘት አይችሉምYoung people cannot access abortion services.
እውነትFact
ወጣቶች የSRH አገልግሎት ማግኘት መብት አላቸውAdolescents and young people have the right to access sexual and reproductive health services under Ethiopian law.
ውሸትMyth
ፅንስ ማቋረጥ የጤና አገልግሎት አይደለምAbortion is not health care.
እውነትFact
ፅንስ ማቋረጥ ጤናን የሚጠብቅ እና ህይወትን የሚያድን ህጋዊ የጤና አገልግሎት ነውAbortion is a recognised health service that protects health and lives.
መብቶችዎ እና የኢትዮጵያ ህጎችYour rights and the law in Ethiopia
በኢትዮጵያ ፅንስ ማቋረጥ በተወሰኑ ሁኔታዎች ሕጋዊ ነው። በአብዛኛው ሁኔታ ማንኛውም ማስረጃ ማቅረብ አያስፈልግም።In Ethiopia, abortion is legal under specific conditions. In most cases, you do not need to prove your reason or bring evidence.
ፅንስ ማቋረጥ ሕጋዊ የሚሆነውWho is eligible under the law?
1
እርግዝናው በዘርፍ መድፈር ወይም በዘር ግንኙነት ክልከላ የተፈጠረ ከሆነThe pregnancy is the result of rape or incest
2
እርግዝናው የእናቱን ሕይወት ወይም ጤና አደጋ ላይ ካስገባContinuing the pregnancy endangers the health or life of the pregnant person
3
እርጉዝ ሰው ልጅ ለማሳደግ ዝግጁነት እንደሌለው ቢገልጽThe pregnant person is physically or mentally unprepared to raise a child
4
እርጉዝ ሰው ከ18 ዓመት በታች ከሆነThe pregnant person is under 18 years of age
5
ፅንሱ ከባድ እና የማይድን ጉዳት ካለበትThe fetus has severe and incurable abnormalities
የሚስጥራዊነት እና ክብር መብትYour rights when seeking care
ሚስጥራዊነት እንዲጠበቅPrivacy and confidentiality at all times
ያለ ፍርድ እና ያለ ስትግማ አገልግሎትNon judgmental treatment and care
ግልጽ፣ ትክክለኛ መረጃClear and accurate information
ከአገልግሎት በፊትና በኋላ ምክርCounselling before and after the service
ደህንነቱ የተጠበቀ ህክምናዊ አገልግሎትSafe, quality medical care
አገልግሎት ካልተገኘ ወደ ተገቢ ተቋም መመራትReferral if services are not available at the facility
አስፈላጊ ማስታወሻ: ይህ መረጃ በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ የሚፈፀሙ ሕጎችና የጤና ሚኒስቴር መመሪያዎች ላይ የተመሠረተ ነው። ሕጎችና መመሪያዎች ሊሻሻሉ ስለሚችሉ፣ ይህ ይዘት በየጊዜው ሊቀየር ይችላል።Legal note: This information is based on current Ethiopian law and Ministry of Health guidelines. Laws and policies can change. This content is reviewed and updated regularly.