መነሻHomeርዕሶችTopicsምንጮችResourcesጥያቄዎችFAQስለ እኛAboutአግኙንContactእርዳታ ያግኙGet Help
አፋጣኝ እርዳታ ይፈልጋሉ? የእርዳታ ገጻችንን ይጎብኙ።Need urgent support? Visit our Get Help page. እርዳታ ያግኙGet Help
የጤና መመሪያHealth guide

መብቶችዎን ያውቁKnow Your Rights

ስለ ጤና፣ ሚስጥራዊነት እና ሰውነትዎ ያለዎት ህጋዊ መብቶች። ዕውቀት ኃይል ነው።Your legal rights around health, privacy, and bodily autonomy in Ethiopia. Knowledge is power.

ከኢትዮጵያ ህግ ጋር ተጣጥሟልBased on Ethiopian law

ስለ ጤና መረጃ የማግኘት መብትRight to Health Information

እንደ ወጣት ወይም ታዳጊ ሰው ጤናዎ፣ ደህንነትዎ፣ ክብርዎ እና ሚስጥርዎ ጋር ተያያዥ መብቶች አለዎ።As an adolescent or young person, you have rights related to your health, safety, dignity, and privacy.

ትክክለኛ የጤና መረጃAccurate health information
የስነ-ተዋልዶ ጤና ትምህርትReproductive health education
HIV እና STI መረጃHIV and STI information
የአዕምሮ ጤና ድጋፍMental health support
ምክር አገልግሎትCounseling

ሚስጥራዊነት መብትRight to Confidentiality

የጤና መረጃዎ ሚስጥራዊ ሆኖ መቀመጥ አለበት። የጤና ባለሙያዎች ፈቃድዎ ሳይኖር መረጃዎን ሊሰጡ አይገባም።Your health information should be kept private. Healthcare providers should not disclose your information without your permission except in situations of immediate risk or legal obligation.

ሚስጥርPrivate
ሚስጥራዊነት እና ሚስጥር መጠበቅ በኢትዮጵያ ለወጣቶች ተስማሚ አገልግሎቶች ማዕከላዊ ደረጃዎች ናቸው።Privacy and confidentiality are central standards for youth friendly services in Ethiopia.

ከጉዳት ጥበቃProtection from Harm

ህጋዊ ጥበቃ አለዎ ከ፦You are legally protected from:

እነዚህ ህጋዊ ያልሆኑ ናቸውThese are illegal
የሕፃናት ጋብቻChild marriage
የወሲብ ጥቃትSexual violence
ማስፈራራትHarassment
ብዝበዛExploitation
ጎጂ ባህላዊ ልምዶችHarmful traditional practices

የስነ-ተዋልዶ ጤና መብቶችReproductive Health Rights

ወጣቶች እንዲሁ መብት አላቸው፦Young people also have the right to:

የቤተሰብ ምጣኔ አገልግሎቶች ማግኘትAccess contraception
ህጋዊ ደህንነቱ የተጠበቀ የፅንስ ማቋረጥ አገልግሎቶች ማግኘትReceive safe abortion services within the law
ከፅንስ ማቋረጥ በኋላ ክብካቤ ማግኘትAccess post abortion care
HIV ምርመራ ማድረግSeek HIV testing

የተሳትፎ መብቶችParticipation Rights

ወጣቶች ሕይወታቸውን፣ ማህበረሰባቸውን እና ፖሊሲዎቻቸውን የሚነኩ ውሳኔዎች ላይ ለመሳተፍ መብት አላቸው።Young people have the right to participate in decisions affecting their lives, communities, and policies.